am_mic_text_ulb/02/03.txt

11 lines
718 B
Plaintext

\v 3 ስለዚህ ያህዌ እንዲህ ይላል
በዚያ ሕዝብ ላይ ጥፋት አመጣለሁ
ከዚህም ልታመልጡ አትችሉም፡፡
ያ የመከራ ጊዜ ስለሚሆን
ከእንግዲህ በእብሪት አትኖሩም፡፡
\v 4 በዚያ ቀን ጠላቶቻችሁ ይሳለቁባችኃል
በሐዘን እንጉርጉሮ እንዲህ እያሉ ያፌዙባችኃል
እኛ እስራኤላውያን ፈጽሞ ጠፍተናል
ያህዌ የሕዝቤን ንብረት ወስዶ
ርስታችንንም ለከሐሂዲዎች አከፋፈለ
\v 5 ስለዚህ እናንተ ባለጸጐች በያህዊ ጉባኤ ውስጥ ርስት በዕጣ የሚከፋፈሉ ልጆች አይኖሯችሁም፡፡