am_mic_text_ulb/02/01.txt

7 lines
465 B
Plaintext

\c 2 \v 1 ክፉ ነገር ለማድረግ ለሚያቅዱ
መኝታቸው ላይ ሆነው ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው፡፡
ያን ለማድረግ ሥልጣን ስላላቸው
ሌሊቱ ሲነጋ ዕቅዳቸውን ሥራ ላይ ያውሉታል፡፡
\v 2 የዕርሻ ቦታ ሲፈልጉ፣ ቀምተው ይወስዳሉ
ቤት ሲፈልጉ ነጥቀው ይወስዳሉ፡፡
የሰው መብት ረግጠው ሀብቱን ይዘርፋሉ