am_mic_text_ulb/01/15.txt

8 lines
458 B
Plaintext

\v 15 እናንት በመሪሳ የምትኖሩ
ወራሪ አመጣባችኃለሁ፡፡
የተከበሩ የእስራኤል መሪዎች
በዓዶላም ዋሻ ይሸሸጋሉ፡፡
\v 16 ደስ ትሰኙባቸው ለነበሩ ልጆቻችሁ በማዘን ራሳችሁን ተላጩ
ጡራችሁን ተቆረጡ
ራሳችሁን እንደ ንስር ራስ ተመለጡት
ምክንያቱም ልጆቻችሁ በምርኮ ከእናንተ ይወሰዳሉና፡፡