am_mic_text_ulb/01/13.txt

8 lines
458 B
Plaintext

\v 13 እናንት በለኪሶ የምትኖሩ
የሰረገሎችን ፈረሶች ለጉሙ፣
ለጽዮን ሴት ልጅ ኃጢአት መጀመሪያ
እናንተ ነበራችሁ፡፡
የእስራኤልም በደል አንተ ዘንድ ተገኝቷል፡፡
\v 14 ስለዚህ እናንተ ለሞሬሴት ጌት የመሰነባበቻ
ስጦታ ትሰጣላችሁ፤
የአክዚብም ከተሞች የእስራኤልን ንጉሦች ያታልላሉ፡፡