am_mic_text_ulb/01/11.txt

10 lines
463 B
Plaintext

\v 11 እናንት በሻፊር የምትሮሩ ዕርቃናችሁን
ሆናችሁ እለፉ፡፡
በጸዓናን የሚኖሩ
ከዚያ አይወጡም፡፡
ቤትዔጼል ሐዘን ላይ ስለሆነች
መጠጊያ ልትሆን አትችልም፡፡
\v 12 የማሮት ነዋሪዎች መልካም ዜና ለመስማት
እጅግ ጓጉተዋል፤
ምክንያቱም ከያህዌ ዘንድ ጥፋት
እስከ ኢየሩሌም ደጆች መጥቷል፡፡