am_mic_text_ulb/01/05.txt

6 lines
322 B
Plaintext

\v 5 ይህ ሁሉ የሚሆነው ከያዕቆብ ዐመፅ
ከእስራኤልም ቤት ኃጢአት የተነሣ ነው፡፡
የያዕቆብ ዐመፅ ምክንያት ምን ነበር?
ሰማርያ አይደለችምን?
የይሁዳስ ኮረብታ መስገጃ ምንድው?
ኢየሩሳሌም አይደለችምን?