am_mic_text_ulb/01/02.txt

9 lines
541 B
Plaintext

\v 2 እናንት ሕዝቦች ስሙ
ምድርና በውስጧ የምትኖሩ ሁሉ አድምጡ፡፡
ጌታ ከቅዱስ መቅደሱ፣ ጌታ ያህዌም ይመሰክርባችኃል፡፡
\v 3 ተመልከቱ፤ ያህዌ ከመኖሪያው ስፍራ ይመጣል፤
‹ወርዶም፣ በምድር ከፍታዎች ላይ ይራመዳል፡፡
\v 4 ተራሮች ከሥሩ ይቀልጣሉ
ሸለቆዎች ይሰነጠቃሉ
እሳት ፊት እንዳለም ሰም
በገደል ላይ እንደሚወርድ ውሆች ይሆናሉ፡፡