Mon Jun 19 2017 16:12:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 16:12:55 +03:00
parent 5094c07adc
commit 3e1deae9d5
4 changed files with 7 additions and 7 deletions

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 11 \v 9 \v 10 የያዕቆብ ቤት መሪዎች
\v 11 የያዕቆብ ቤት መሪዎች
ፍትሕ የምትጠሉ፣ ቀና የሆነውን የምታጣምሙ የእስራኤል ቤት ገዦች
ይህን ስሙ፡፡
10. ጽዮንን ደም በማፍሰስ
\v 9 10. ጽዮንን ደም በማፍሰስ
ኢየሩሳሌምን በርኩሰት የምትገነቡ ስሙ
11. መሪዎቻችሁ በጉቦ ይፈርዳሉ
\v 10 11. መሪዎቻችሁ በጉቦ ይፈርዳሉ
ካህናቶቻችሁ በዋጋ ያስተምራሉ
ነቢያቶቻችሁ በገንዘብ ንግርት ይናገራሉ፡፡
ያም ሆኖ በያህዌ በመተማመን፣

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 12 12. ስለዚህ በእናንተ ምክንያት ጽዮን እንደ ማሳ
\v 12 ስለዚህ በእናንተ ምክንያት ጽዮን እንደ ማሳ
ትታረሳለች፤ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች
የቤተ መቅደሱ ኮረብታ ጥቅጥቅ ያለ ደን ይሆናል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 4 \v 1 1. በመጨረሻው ዘመን የያህዌ ቤት ተራራ
\c 4 \v 1 በመጨረሻው ዘመን የያህዌ ቤት ተራራ
ሌሎች ተራቶች ላይ ይመሠረታል
ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ይላል
ሕዝቦችም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ፡፡

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 2 2. ‹‹ኑ ወደ ያህዌ ተራራ፣
\v 2 ‹‹ኑ ወደ ያህዌ ተራራ፣
ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንሂድ
እርሱ መንገዱን ያስተምረናል
እኛም በመንገዱ እንሄዳለን፡፡
ሕግ ከጽዮን፣
የያህዌም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣል፡፡
\v 3 3. እርሱ በብዙ ሕዝብ መካከል ይፈርዳል
\v 3 እርሱ በብዙ ሕዝብ መካከል ይፈርዳል
በሩቅ ባሉ ሕዝቦችም ላይ ይበይናል፡፡
ሰይፋቸውን ቀጥቅጠው ማረሻ
ጦራቸውንም ማጭድ ያደርጉታል፡፡