am_mat_text_ulb/26/73.txt

1 line
636 B
Plaintext

\v 73 ጥቂት ቆየት ብሎ እዚያ ቆመው የነበሩት መጥተው ጴጥሮስን፣ ‹‹በእርግጥ አንተም ብትሆን ከእነርሱ አንዱ ነህ፤ አነጋገርህ ራሱ ያጋልጥሃል›› አሉት፡፡ \v 74 ያኔ፣ ‹‹ሰውየውን ጨርሶ አላውቀውም›› በማለት ይራገምና ይምል ጀመር፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ፡፡ \v 75 ጴ¬ጥሮስ ‹‹ዶሮ ሳይጮኽ ሦስቴ ትክደኛለህ›› በማለት ኢየሱስ የተናገረውን አስታወሰ፡፡ ከዚያ ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ፡፡