am_mat_text_ulb/26/62.txt

1 line
649 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 62 ሊቀ ካህናቱ ተነሥቶ፣ ‹‹መልስ የለህም? እየመሰከሩብህ ያለው ምንድን ነው? አለው፡፡ \v 63 ኢየሱስ ግን ዝም አለ፡፡ ሊቀ ካህናቱም፣ ‹‹በሕያው እግዚአብሔር አዝሃለሁ፤ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አለመሆንህን ንገረን›› አለው፡፡ \v 64 ኢየሱስም፣ ‹‹አንተው ራስህ አልህ፤ ግን ልንገርህ፣ ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በኀይል ቀኝ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያለህ›› በማለት መለሰለት፡፡