am_mat_text_ulb/26/55.txt

1 line
461 B
Plaintext

\v 55 \v 56 55 በዚያ ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል›› አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡