am_mat_text_ulb/26/36.txt

1 line
537 B
Plaintext

\v 36 ከዚያም ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደሚሉት ቦታ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱንም፣ ‹‹ወደዚያ ሄጄ እስክጸልይ ድረስ እዚህ ሁኑ›› አላቸው፡፡ \v 37 ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄደ፤ ያዝንና ይጨነቅም ጀመር፡፡\v \v 38 ከዚያም፣ ‹‹ነፍሴ፣ እስከ ሞት ድረስ በጣም አዝናለች፡፡ እዚህ ሆናችሁ ከእኔ ጋር ትጉ›› አላቸው፡፡