am_mat_text_ulb/26/33.txt

1 line
514 B
Plaintext

\v 33 ጴጥሮስ ግን፣ ‹‹ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም›› አለው፡፡ \v 34 ኢየሱስም፣ ‹‹እውነት ነው የምልህ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ›› አለው፡፡ \v 35 ጴጥሮስም፣ ‹‹ከአንተ ጋር መሞት ቢኖርብኝ እንኳ አልክድህም›› አለ፡፡ ሌሎችም ደቀ መዛሙርት ሁሉ እንደዚያው አሉ፡፡