am_mat_text_ulb/26/23.txt

1 line
563 B
Plaintext

\v 23 እርሱም፣ ‹‹አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር እጁን ወደ ሳህኑ የሚሰደው ነው፡፡ \v 24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር›› በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 25 አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ፣ ‹‹መምህር እኔ ነኝ እንዴ? አለው፤ እርሱም፣ ‹‹አንተው ራስህ ብለኸዋል›› አለው፡፡