am_mat_text_ulb/25/31.txt

1 line
369 B
Plaintext

\v 31 የሰው ልጅ በክብሩ ከመላእክቱ ሁሉ ጋር ሲመጣ፣ በክብር ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። \v 32 አሕዛብ ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛ በጎችን ከፍየሎች እንደሚለይ ሕዝቡን ይለያቸዋል። \v 33 በጐቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን በግራው ያደርጋቸዋል።