am_mat_text_ulb/25/28.txt

1 line
465 B
Plaintext

\v 28 ስለዚህ ታላንቱን ከእርሱ ወስዳችሁ ዐሥር ታላንት ላለው ስጡት። \v 29 ላለው የበለጠ እንዲያውም የተትረፈረፈ ይሰጠዋል። ምንም ከሌለው ግን፣ ያው ያለው ነገር እንኳ ይወሰድበታል። \v 30 ይህን የማይረባ አገልጋይ አውጡና ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ ጣሉት” አለ።