am_mat_text_ulb/25/19.txt

2 lines
643 B
Plaintext

\v 19 ከብዙ ጊዜ በኋላ የእነዚያ አገልጋዮች ጌታ ተመልሶ መጣና ተሳሰበቸው።
\v 20 አምስት ታላንት የተቀበለው አገልጋይ ሌላ አምስት ታላንት ጨምሮ አመጣና፣ “ጌታው አምስት ታላንት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እኔ ግን ሌላ አምስት ታላንት አተረፍሁ” አለ። \v 21 ጌታውም፣ “አንተ መልካምና ታማኝ አገልጋይ ደግ አደረግህ! በጥቂት ነገሮች ታምነሃል፤ በብዙ ነገሮች ላይ እሾምሃለሁ። ወደ ጌታህ ደስታ ግባ።” አለው።