am_mat_text_ulb/25/07.txt

1 line
430 B
Plaintext

\v 7 ያኔ እነዚያ ድንግሎች ሁሉ ተነሥተው መብራታቸውን አዘጋጁ። \v 8 ሞኞቹም ልባሞቹን፣ “መብራታችን እየጠፋ ስለሆነ ከዘይታችሁ ጥቂት ስጡን” አሏቸው። \v 9 ልባሞቹ ግን፣ “ለእኛና ለእናንተ የሚበቃ ስለሌለን፣ ወደ ሻጮች ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ” በማለት መለሱአቸው።