am_mat_text_ulb/24/45.txt

1 line
447 B
Plaintext

\v 45 በተገቢው ጊዜ ለቤተ ሰቡ ምግባቸውን ለመስጠት ጌታው በቤቱ ላይ ኀላፊነት የሰጠው ታማኝና አስተዋይ አገልጋይ ማነው? \v 46 ጌታው ሲመጣ ያንን እያደረገ የሚያገኘው አገልጋይ የተባረከ ነው፡፡ \v 47 እውነቴን ነው የምላችሁ፣ ጌታው ባለው ነገር ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጐ ይሾመዋል፡፡