am_mat_text_ulb/24/23.txt

1 line
530 B
Plaintext

\v 23 ስለዚህ ማንም ‹‹ክርስቶስ እዚህ ነው›› ቢላችሁ ወይም፣ ‹‹ክርስቶስ እዚያ ነው›› ቢላችሁ አትመኑ፡፡ \v 24 ምክንያቱም ብዙዎችን ለማሳሳት ሐሰተኛ ክርስቶሶችና ሐሰተኛ ነቢያት መጥተው ታላላቅ ምልክቶችና ድንቆችን ያደርጋሉ፤ ከተቻለም የተመረጡትን እንኳ ያሳስታሉ፡፡ \v 25 ይህ ከመሆኑ በፊት አስቀድሜ ነግሬአችኋለሁ፡፡