am_mat_text_ulb/24/15.txt

1 line
455 B
Plaintext

\v 15 15 ስለዚህ በነቢዩ ዳንኤል የተነገረለት የጥፋት ርኩሰት በተተቀደሰው ቦታ ቆሞ ስታዩ፣ (ያኔ አንባቢው ያስተውል) 16 \v 16 በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሽሹ፣ 17 \v 17 በጣርያ ላይ ያለ ሰው ቤቱ ያለውን ምንም ነገር ከቤቱ ለመውሰድ አይመለስ፣ \v 18 18 በእርሻ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ፡፡