\v 9 ከዚያም ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል ደግሞም ይገድሏችኋል፡፡ ስለ ስሜ በሕዝቦች ሁሉ ትጠላላችሁ፡፡ \v 10 ብዙዎች ይሰነካከላሉ፤ እርስ በርስ ይካካዳሉ፤ እርስ በርስ ይጠላላሉ፡፡ \v 11 ብዙ ሐሰተኛ ነቢያት ተነሥተው፣ ብዙዎችን ያሳስታሉ፡፡