am_mat_text_ulb/24/03.txt

1 line
598 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 3 ደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ እያለ፣ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ መጥተው፣ ‹‹እስቲ ንገረን፤ ይህ ሁሉ የሚሆነው መቼ ነው? የአንተ መምጣትና የዓለም መጨረሻስ ምልክቱ ምንድን ነው? አሉት፡፡ \v 4 ኢየሱስም መልሶ፣ ‹‹ማንም እንዳያሳስታችሁ ተጠንቀቁ፡፡ \v 5 ምክንያቱም ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ፤ ‹እኔ ክርስቶስ ነኝ› እያሉ ብዙዎችን ያሳስታሉ›› አላቸው፡፡