am_mat_text_ulb/24/01.txt

1 line
490 B
Plaintext

\c 24 \v 1 ኢየሱስ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ እየሄደ ሳለ፤ ደቀ መዛሙርቱ የቤተ መቅደሱን ሕንፃ ሊያሳዩት ወደ እርሱ መጡ፡፡ \v 2 እርሱ ግን፣ ‹‹እነዚህን ሁሉ ነገሮች ታያላችሁ? እውነት ነው የምላችሁ፤ ይፈርሳል እንጂ፣ አንዲት ድንጋይ እንኳ በሌላ ድንጋይ ላይ እንደ ተነባበረ አይቀርም›› በማለት መለሰላቸው፡፡