am_mat_text_ulb/23/29.txt

1 line
526 B
Plaintext

\v 29 እናንት ግብዞች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ወዮላችሁ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ፣ የጻድቃንን መቃብር ስለምታስጌጡ፣ \v 30 በአባቶቻችን ዘመን ኖረን ቢሆን ኖሮ፣ የነቢያትን ደም በማፍሰስ አንተባበራቸውም ነበር ትላላችሁ፡፡ \v 31 ስለሆነም የነቢያት ገዳይ ልጆች መሆናችሁን እናንተ ራሳችሁ ትመሰክራላችሁ፡፡