am_mat_text_ulb/23/25.txt

1 line
421 B
Plaintext

\v 25 እናንት ግብዞች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ወዮላችሁ! የጽዋውንና የወጪቱን ውጫዊ አካል ታጸዳላችሁ፤ ውስጡ ግን ቅሚያና ስስት ሞልቶበታል፡፡ \v 26 አንት ዕውር ፈሪሳዊ ውጫዊ አካሉም ንጹሕ እንዲሆን በመጀመሪያ የጽዋውንና የወጪቱን ውስጥ አጽዳ፡፡