am_mat_text_ulb/23/20.txt

1 line
386 B
Plaintext

\v 20 ስለዚህ በመሠዊያው የሚምል በመሠዊያውና እርሱ ላይ ባሉ ነገሮች ሁሉ ይምላል፡፡ \v 21 በቤተ መቅደሱ የሚምል በቤተ መቅደስና እርሱ ውስጥ በሚኖረው ይምላል፡፡ \v 22 በሰማይ የሚምል በእግዚአብሔር ዙፋንና እርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል፡፡