am_mat_text_ulb/23/16.txt

1 line
447 B
Plaintext

\v 16 እናንት የታወራችሁ መሪዎች ወዮላችሁ፤ አንድ ሰው በቤተ መቅደሱ ቢምል ምንም ማለት አይደለም፤ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባለው ወርቅ ቢምል ግን፣ በመሐላው ይጠመዳል ትላላችሁ፡፡ \v 17 እናንት ደንቆሮ ዕውሮች፣ ለመሆኑ የትኛው ይበልጣል ወርቁ ወይስ ወርቁን የሚቀድሰው ቤተ መቅደሱ?