am_mat_text_ulb/23/13.txt

1 line
1.1 KiB
Plaintext

\v 13 እናንት፣ ግብዞች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ግን ወዮላችሁ! በሰዎች ፊት መንግሥተ ሰማይን ትዘጋላችሁ፡፡ እናንተ ራሳችሁ አትገቡበትም፤ የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ፡፡ 14 በጣም የታወቁ የጥንት ቅጂዎች ቁጥር 14 የላቸውም፡፡ (አንዳንድ ቅጂዎች ይህን እዚህና ከቁጥር 12 በኋላ አስገብተውታል)፡፡ \v 14 እናንት ግብዞች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ለታይታ ረጅም ጸሎታችሁን በማድረግ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ ወዮላችሁ! ስለዚህ የበለጠውን ፍርድ ትቀበላላችሁ፡፡ እናንተ ግብዞች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ወዮላችሁ! \v 15 አንድን ሰው ተከታያችሁ ለማድረግ በባሕርና በምድር ትሄዳላችሁ፤ ተከታያችሁ ካደረጋችሁት በኋላ፣ ከእናንተ ዕጥፍ የሚከፋ የገሃነም ልጅ ታደርጉታላችሁ፡፡