\v 6 ግብዣ ላይ የከበሬታ ቦታዎችንና በምኵራብ ውስጥ የተለየ መቀመጫ እንዲሰጣቸው ይፈልጋሉ፤ \v 7 በገበያ ቦታ ሰዎች የተለየ ክብር እንዲሰጧቸውና፣ ‹መምህር› በማለት እንዲጠሩዋቸው ይፈልጋሉ፡፡