am_mat_text_ulb/23/01.txt

1 line
496 B
Plaintext

\c 23 \v 1 ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ \v 2 ‹‹የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል፡፡ \v 3 ስለዚህ የሚያዝዙዋችሁን ሁሉ አድርጉ፤ አክብሩትም፡፡ እነርሱ የሚያደርጉትን ግን አታደርጉ፤ ምክንያቱም እነርሱ ራሳቸው የሚናገሩትን አያደርጉትም፡፡