\v 38 \v 39 38 የወይን ገበሬዎቹ ግን ልጁን ባዩ ጊዜ፣ እርስ በርሳቸው፣’ይህ ወራሹ ነው፤ ኑ፣ እንግደለውና ርስቱን እንውረስ’ ተባባሉ። 39 ስለዚህ ያዙትና ከወይኑ የአትክልት ስፍራ ወደ ውጭ ጣሉት፤ ገደሉትም።