am_mat_text_ulb/21/20.txt

1 line
602 B
Plaintext

\v 20 \v 21 \v 22 2 ደቀ መዛሙርቱ ባዩአት ጊዜ ተደንቀው፣ “የበለስ ተክሊቱ እንዴት ወዲያውኑ ደረቀች?” አሉ። ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፦”በእውነት እላችኋለሁ፣ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ፣ በዚች የበለስ ተክል የሆነባትን ብቻ ሳይሆን፤ይህን ኮረብታ ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር እንኳ ብትሉት ይፈጸማል። 22 አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ።”