am_mat_text_ulb/21/01.txt

1 line
561 B
Plaintext

\c 21 \v 1 \v 2 \v 3 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲቀርቡ፣ በደብረ ዘይት ወዳለው ወደ ቤተፋጌ መጡ፤ 2 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ በማለት ሁለት ደቀ መዛሙርት ላከ፦ “ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ፤ አህያም ከነውርንጫዋ ታስራ ታገኛላችሁ። ፈትታችሁ ወደ እኔ አምጧቸው፤ 3 ማንም ስለዚያ አንዳች ቢናገራችሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ፈጥኖ ይሰዳቸዋል።”