am_mat_text_ulb/12/48.txt

3 lines
422 B
Plaintext

\v 48 ኢየሱስም መልሶ ለነገረው ሰው፣ ''እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?'' አለው።
\v 49 ከዚያም እጁን ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ፣ '' እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው!
\v 50 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፣ ወንድሜ፣ እኅቴ እናቴም ነውና'' አለ።