am_mat_text_ulb/09/01.txt

2 lines
394 B
Plaintext

\c 9 \v 1 ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ባሕሩንም አቋርጦ ወደ ገዛ ከተማው መጣ።
\v 2 እነሆ፣ አንድን ምንጣፍ ላይ የተኛ ሽባ ሰውም ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሰስም፣ እምነታቸውን በማየት፣ ሽባውን “አንተ ልጅ! አይዞህ፤ ሃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው፡፡