am_mat_text_ulb/19/01.txt

1 line
273 B
Plaintext

\c 19 \v 1 እንዲህም ሆነ፤ ኢየሱስ ንግግሩን በጨረሰ ጊዜ ገሊላን ትቶ፣ በዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ ወዳለው ወደ ይሁዳ ጠረፍ መጣ፡፡ \v 2 ብዙ ሕዝብ ተከተሉት፤ እዚያም ፈወሳቸው፡፡