am_mat_text_ulb/28/20.txt

5 lines
870 B
Plaintext

\v 20 እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ እንዲያደርጉ እያስተማራችኋቸው፤ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው። እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
[1]አንዳንዶቹ ጥንታዊ የሆኑ፣ ብዙ ቅጂዎች ቊ21ን ይጨምራሉ። እንዲህ ያለው ጋኔን በጾምና በጸሎት ካልሆነ አይወጣም።
[2] አንዳንዶቹ ጥንታዊ የሆኑ፣ ብዙ ቅጂዎች ቊ11ን ይጨምራሉ። የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጣ።
[3] እዚህ ላይ አንዳንድ ቅጂዎች ወይም ቊ11ን ቊ14 ላይ ይጨምራሉ። ረጅም ጸሎታችሁን ለታይታ በማድረግ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ እናንተ ግብዞች የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን ወዮላችሁ!