am_mat_text_ulb/27/30.txt

1 line
228 B
Plaintext

\v 30 ፊቱ ላይም ተፉበት፤ በትሩን ወስደው ራሱን መቱት። \v 31 ካፌዙበትም በኋላ ልብሱን አውልቀው የራሱን ልብስ አለበሱትና እንዲሰቀል ወሰዱት።