am_mat_text_ulb/26/30.txt

4 lines
439 B
Plaintext

\v 30 መዝሙር ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ፡፡ \v 31 ያኔ ኢየሱስ፣ "በዚህ ሌሊት ሁላችሁም በእኔ ምክንያት ትሰናከላላችሁ፤ ምክንያቱም፣
'እረኛውን እመታለሁ
በጎቹም ይበተናሉ'
ተብሎ ተጽፎአል፡፡ \v 32 ከተነሣሁ በኋላ ግን ቀድሜአችሁ ወደ ገሊላ እሄዳለሁ" አላቸው፡፡