am_mat_text_ulb/24/12.txt

1 line
333 B
Plaintext

\v 12 ዐመፅ ስለሚበዛ የብዙዎች ፍቅር ይቀዘቅዛል፡፡ \v 13 እስከ መጨረሻ የሚታገሥ ግን ይድናል፡፡ \v 14 ለሕዝቦች ሁሉ ምስክር እንዲሆን የመንግሥቱ ወንጌል ለመላው ዓለም ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል፡፡