am_mat_text_ulb/22/43.txt

3 lines
257 B
Plaintext

\v 43 ኢየሱስም፣ "ታዲያ፣ ዳዊት፣ በመንፈስ፣ \v 44 ጌታ ጌታዬን
‹ጠላቶችህን በእግርህ ሥር እስካደርግልህ ድረስ
በቀኜ ተቀመጥ' በማለት እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል?