am_mat_text_ulb/22/31.txt

1 line
465 B
Plaintext

\v 31 ትንሣኤ ሙታንን በተመለከተ፣ እግዚአብሔር \v 32 "እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ" በማለት ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁምን? እግዚአብሔር የሕያዋን አምላክ እንጂ፣ የሙታን አምላክ አይደለም፡፡" \v 33 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡