am_mat_text_ulb/21/18.txt

1 line
392 B
Plaintext

\v 18 ኢየሱስ ጠዋት ወደ ከተማው እንደተመለሰ፣ ተራበ። \v 19 በመንገድ ዳር አንዲት የበለስስ ተክል አየና ወደ እርሷ ሄደ፤ ነገር ግን ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም። “ሁለተኛ ከቶ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት። የበለስ ተክሊቱም ወዲያውኑ ደረቀች።