\v 4 ይህ የሆነው፣
\v 5 “እነሆ፣ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ
በአህያና በውርንጫዋ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል ብላችሁ ለጽዮን ልጅ ንገሯት”
ተብሎ በነቢዩ የተተነበየው ይፈጸም ዘንድ ነው።