am_mat_text_ulb/18/10.txt

2 lines
399 B
Plaintext

\v 10 ከእነዚህ ከታናናሾች ማንኛውንም እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፡፡ በሰማይ ያሉ መላእክታቸው በሰማይ ያለውን የአባቴን ፊት ሁልጊዜ ያያሉና፡፡ 11 (2) ብዙ ምንጮች፣ አንዳንድ የጥንት የሆኑ ቊ. 11ን ያስገባሉ፡፡
\v 11 የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቷልና፡፡