am_mat_text_ulb/15/15.txt

1 line
382 B
Plaintext

\v 15 ጴጥሮስ መልሶ ኢየሱስን፣ ‹‹ይህን ምሳሌ አብራራልን›› አለው፡፡ \v 16 ኢየሱስ፣ ‹‹እናንተ ደግሞ አሁንም አታስተውሉምን? \v 17 ወደ አፍ የሚገባው ሁሉ ወደ ሆድ እንደሚሄድና ከዚያም ዐይነ ምድር ሆኖ ወደ ውጭ እንደሚጣል አታስተውሉምን?