am_mat_text_ulb/15/07.txt

5 lines
423 B
Plaintext

\v 7 እናንተ ግብዞች፣ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፣
\v 8 'ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤
ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤
\v 9 የሰዎችን ትእዛዝ እንደ ሕግ በመቊጠር የራሳቸውን ትምህርት ስለሚያስተምሩ፣ እኔን በከንቱ ያመልኩኛል››
ብሎ ትንቢት በመናገሩ መልካም አድርጓል።