am_mat_text_ulb/14/01.txt

2 lines
324 B
Plaintext

\c 14 \v 1 በዚያን ጊዜ፣ የአራተኛው ክፍል ገዢ የነበረው ሄሮድስ ስለ ኢየሱስ ሰማ።
\v 2 አገልጋዮቹንም፣ ''ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው። ስለዚህ ይህ ሁሉ ኅይል በእርሱ የሚሠራው ከሞት ስለ ተነሣ ነው'' አላቸው።