am_mat_text_ulb/13/34.txt

4 lines
379 B
Plaintext

\v 34 ኢየሱስም ለሕዝቡ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፣ ያለ ምሳሌም ምንም አልነገራቸውም።
\v 35 ይህም ፦
''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፣
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ'' ተብሎ በነቢዩ የተነገረው እንዲፈጸም ነው።